የዓድዋ ማዕከል ✿ የአድዋ ሙዚየም ✿ ከ2000 ሰው በላይ የሚይዝ የዓድዋ አዳራሽ ✿ እያንዳንዳቸው 400 ሰው የመያዝ አቅም ያላቸው ሶስት አዳራሾች ✿ የሲኒማ አዳራሽ ✿ ቤተ-መፅሐፍ ✿ የስፖርት ማዘውተርያዎች እና ጂሞች ✿ የህፃናት መጫወቻ እና የማቆያ ስፍራ ✿ የጌጣጌጥ መደብሮች ✿ የቤተ-ስዕል ማዕከላት ✿ ከ6 መቶ መኪና በላይ የመያዝ አቅም ያለው ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ተርሚናል ✿ ካፌዎች እና የምግብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ✿ ለንባብ አገልግሎት የሚሆኑ አረንጓዴ ስፍራዎችና ሌሎችንም ይይዛል።
Read Moreሟቹ የኤሌክትሪክ ገመዶችን ከመኖሪያ ቤቱ ለመስረቅ ሙከራ ሲያደርግ በኤሌክትሪከ ተይዞ ለሞት ሳይዳረግ አልቀረም
Read More