30 May
30May
ኤርትራና ሱዳን የሚዋሰኑባቸውን ድንበሮች ለመክፈት ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡
 
የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ሌተናት ጄኔራል ሞሐመድ ሐምዳን በኤርትራ 
የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
 
ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የመከሩ ሲሆን ውይይታቸውን ተከትሎ አገራቱ የሚገናኙባቸውን ድንበሮች ለመክፈትና ይህን የሚቆጣጠር ኮሚቴ ለማዋቀር ተስማምተዋል፡፡
 


Comments
* The email will not be published on the website.
I BUILT MY SITE FOR FREE USING