23 Jul
23Jul


 ተሰናባቿን ቴሬዛ ሜይን በመተካት ቦሪስ ጆንሰን ቀጣዩ የወግ አጥባቂ ፓርቲ መሪ ተደርገው መመረጣቸው ታወቀ። 


 ቦሪስ ጆንሰን ነገ ጠቅላይ ሚንስትር በመሆን ይሾማሉ።


 160 ሺህ የሚሆኑ አባላት በሰጡት ድምጽ 66 በመቶ ድምጽ በማግኘት ቦረስ ጆንሰ ድልን ተቀናጅተዋል።


የወግ አጥባቂ ፓርቲ ቦሪስ ጆንሰን ዩናይትድ ኪንግደም ከአውሮፓ ህብረት የምትለያይበትን የተሻለ መንገድ ሊቀይሱ ይችላሉ የሚል ተስፋ ጥለውባቸዋል።

Comments
* The email will not be published on the website.
I BUILT MY SITE FOR FREE USING