ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የእግር ኳስ ዳኛ ባምላክ ተሰማ በግብጹ የአፍሪካ ዋንጫ!
አንዳንዱ በኦሮምኛ ስለዘፈንኩኝ እንዴት በሶማሊኛ አልዘፈነም? ብሎ ሶማሌውን እኔ ላይ የሚያነሳሳ ሊኖር ይችላል። አማርኛ፣ እንግሊዝኛና ሌሎችም ቋንቋዎች ለምን አልዘፈንክብ ብለው የሚጠይቁ [አሉ]. . . ቋንቋው ኦሮምኛ ይሁን እንጂ መልዕክቱ ዓለም አቀፍ ነው።
በአንድ በኩል ኢትዮጵያዊ ባህላቸውን ጠብቀው በአምሳላቸው ለተፈጠረው የሰው ልጅ ይቅርና ለእንስሳትም ጭምር የሚያዝኑና የሚሳሱ ደጎችና ርህሩሆች ያሉባት ምድር ናት - ኢትዮጵያ ። በሌላ በኩል ወንድም በወንድሙ ላይ እየተነሳ በጠራራ ፀሃይ የመንጋ ጥቃት ሲፈፅም ይታያል።