የዓድዋ ማዕከል ✿ የአድዋ ሙዚየም ✿ ከ2000 ሰው በላይ የሚይዝ የዓድዋ አዳራሽ ✿ እያንዳንዳቸው 400 ሰው የመያዝ አቅም ያላቸው ሶስት አዳራሾች ✿ የሲኒማ አዳራሽ ✿ ቤተ-መፅሐፍ ✿ የስፖርት ማዘውተርያዎች እና ጂሞች ✿ የህፃናት መጫወቻ እና የማቆያ ስፍራ ✿ የጌጣጌጥ መደብሮች ✿ የቤተ-ስዕል ማዕከላት ✿ ከ6 መቶ መኪና በላይ የመያዝ አቅም ያለው ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ተርሚናል ✿ ካፌዎች እና የምግብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ✿ ለንባብ አገልግሎት የሚሆኑ አረንጓዴ ስፍራዎችና ሌሎችንም ይይዛል።

Read More  

የአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ ዋና መምሪያ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር፣ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ፣ የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ፣ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እና በሌሎች የኃላፊነት ቦታዎች ላይ አገልግለዋል

Read More  

በልምምዱ ከብራዚል፣ ቡሩንዲ፣ ካናዳ፣ ጂቡቲ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን፣ ኬንያ፣ ኔዘርላንድስ፣ ሩዋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ኡጋንዳ እና ዩናይትድ ኪንግደም የተውጣጡ ወታደሮች ይሳተፋሉ

Read More  

የ22 ዓመቷ የሴቶች መብት ተሟጋች ፓኪስታናዊቷ ማላላ ዩሱፍዛይ በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ ለመመልከት ባለፈው ማክሰኞ ነው አዲስ አበባ የገባችው

Read More  

"መስጠት ውስጥ ሰላም አለ፤ ኢትዮጵያዊነት ውስጥ ደግሞ ንፉግነት የለም"

Read More  

ከቦሌ ሩዋንዳ እስከ አትላስ ሆቴል ያለው ጎዳና በስማቸው እንዲሰየም ተወስኗል

Read More  

ከቀረቡት 88 እጩዎች ውስጥ ዶክተር ዳንኤል ባላቸው የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ ነው ዋና ኮሚሽነር ሆነው የተሾሙት።

Read More  

''መንግስት የዴሞክራሲ ግንባታ ሂደቱን ሳይጎዳ ህግ የማስከበር ሚናው ላይ ያተኩራል'' ብለዋል።

Read More  

የማመንጫ ጣቢዎቹ አካል የሆኑ ግዙፍ ብረቶች በቅርቡ ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ።

Read More  
I BUILT MY SITE FOR FREE USING